ደቀመዝሙር ትምህርት

ደቀመዝሙር ትምህርት

በማቴዎስ ወንጌላ 28፥ 19-20 በተጠቀሰው መሰረት ( እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። )


ክርስቶስ የሚከተሉትን ሁሉ ሲጠራቸው እግዚአብሔርን እንዲወዱ፣ ሌሎችንም ሰዎች እንዲወዱ እና ብዙ ደቀ መዛሙርትን የሚያፈሩ ደቀ መዛሙርት በምድር ዙሪያ መፍጠር ነው። የደቀ መዝሙር ትምህርት ብዙ ክርስቲያኖች ወንጌልን የማያካፍሉበትን እና ደቀ መዝሙር ማድረግ የማይችሉበትን ምክኒያቶች አስወግደው ወደ እዚህ ሙሉ የሆነ ደስታ ህይወት ውስጥ አንዲገቡ የሚረዳ ነው። እኛ የተጠራነው እግዚአብሔርን እንድንወድ፣ ሌሎችንም ሰዎች እንድንወድ እና ደቀ መዛሙርት እንድናደርግ ነው። ይህ ትምህርት ወደ ተግባር እንድንለውጡት ያበረታታል።


ጥያቄ ካላችሁ በግል ፣ Tel:017643871880